ስለ ድረ-ገፁ

AddisHiwot.net ከእግዚአብሔር ጋር ባላችሁ ህብረት እንዲያድጉ የሚረዳዎት ድረ ገጽ ነው:: የተገነባው ለትርፍ ባልተቋቋመ ድርጅት, በካምፓስ ክሩሴድ ፎር ክራይስት, ነው::

የእምነት መግለጫችንን ማየት ከፈለጉ እዚህ ላይ, በድርጅታችን ዋና ድረ ገጽ ላይ, ሊያገኙት ይችላሉ (https://www.ccci.org/about-us/statement-of-faith/index.htm)

ከእግዚአብሔር ጋር ስላሎት ህብረት እርግጠኛ ካልሆኑ ወይም መንፈሳዊ ጥያቄ ካሎት habeshastudent.com ይተሰኘውን ድረ ገጽ እንዲመለከቱ እንመክራለን:: ይህ ድረ ገጽ እግዚአብሔር ማን እንደሆነ እና እግዚአብሔርን ማወቅ ምን ማለት እንደሆነ ያብራራል:: ድረ ገጹ የተሰራው ለተማሪዎች ነው, ለዚህ ነው HabeshaStudent የተባለው:: ነገር ግን ብዙ አዋቂዎች እጅግ በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝተውታል:: ድረ ገጹን ብትጎበኙ እና ጥያቄ ካለዎት ብትጠይቁን እጅግ ደስ ይለናል::

ጥያቄ አለዎት?

ጥያቄዎትን ልንመልስ እንፈልጋለን:: አብሮን በሚሰራው ድረ-ገጽ (habeshastudent.com) ላይ ያለን የኢሜይል ፎርም ነው የምንጠቀመው::

Copyright © 2024. Made by Great Commission Ministry Ethiopia.