ጥያቄ አለዎት?
በዚህ ይፃፍሉን።
ከእግዚአብሔር ጋር ይበልጥ እንደትተዋወቁ ብሎም በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ እድገት እንድትቀጥሉ ተከታታይ ትምህርት ነው። ትምህርቱ የዮሐንስ ወንጌል መፅሐፍ ላይ ሲሆን ይህ ትምህርት የተወሰደው ከአጋር አገልግሎታችን እንግሊዘኛ ድህረ ገፅ www.startingwithgod.com ከሚለው ከኢንግሊዘኛ ወደ አማርኛ በመተርጎም ነው።
ሰላም
ይህን የመንፈሳዊ ሕይወት ጅማሬ ተከታታይ ትምህርት ለመካፈል ፈቃደኛ በመሆናችሁ ደስ ብሎኛል። ይህ አሁን የምልክላችሁ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው፣ ምክንያቱም ይህ ትምህርት እግዚአብሔርን በደንብ እንድታውቁት ስለሚያደርጋችሁ። የዮሐንስ ወንጌል ስለ እግዚአብሔር በርካታ እውነቶችን በውስጡ አዝሏል ደግሞም ከእግዚአብሔር ጋር ያላችሁን ግንኙነት እንዴት ልትመለከቱት እንደሚገባ ያሳያል። በሁለት ምክንያቶች፣ የዮሐንስን ወንጌል ከእኔ ጋር አብራችሁ እንደታጠኑ እጋብዛችኃለው፡
ምላሽ የሚጠበቅበት የቤት ሥራ የለበትም ምንም ተጨማሪ ነገርም አንጠይቅም። በዮሐንስ ውስጥ የሚገኙትን ዋና ዋና ነጥቦች እንጂ ሙሉ ጥቅሶቹን በጠቅላላ አንሸፍንም። እደተለመደው፣ በማንኛውም ጊዜ ደግሞ ማቋረጥ ይቻላል። ምርጫው በሁሉም ኢሜይሎች ግርጌ መጨረሻ ላይ ይቀመጣል።
እያንዳንዱ ትምህርት ከእግዚአብሔር ጋር ያለችሁን ህብረት እንድትረዱና እንድታውቁ ይረዳችኋል። የሚቀጥለውን ፎርም በመሙላት የመጀመሪያውን ትምህርት በጥቂት ደቂቃ ታገኛላችሁ።
ትምህርቱን በቴሌግራም መከታተል ከፈለጉ፤
Open in Telegramበዚህ ይፃፍሉን።