የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ

“የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ” አስራ ሁለት ተከታታይ ትምህርት ወዳለበት፣ ወደ መጀመሪያው ኢ-ሜይል እንኳን ደህና መጣችሁ! ይህ ኢሜይል ከ Addishiwot በቀጥታ ለእናንተ በግል የሚላክ ነው። ትምህርቶቹን ለሌሎች መላክና ማካፈል ትችላላችሁ። በየትኛውም ጊዜ ማቆም(ማቋረጥ) ትችላላችሁ።

በመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ የምታገኙት ትምህርቶች

 • እግዚአብሔር አሁን በሕይወቴ ውስጥ አለን?
 • እግዚአብሔር ወደ ራሱ ሊያቀርብህ እንዲህ አድርጓል፡፡
 • የእግዚአብሔር ፍቅር ልዩነቱ ምንድን ነው? ለምን ማዋቅ ያስፈልጋል?
 • ከእግዚአብሔር ጋር ያለህ ግንኙነት የተረጋገጠ ነው፡፡
 • ከእግዚአብሔር ጋር ያለን ግንኙነት ምን መምሰል አለበት?
 • ከሌሎች አማኞች ጋር ህብረት ማድረግ ያላው ጠቀሜታ
 • እግዚአብሔርን መታመን ማለት ምን ማለት ነው?
 • ኃጢአት ብሠራስ? እግዚአብሔር አሁንም ይቅር ይለኛል?
 • መራቅ ያለባቸው ፈንጂዎች!
 • በአቅሪያቢያዎ ያሉትን ቤተክርስቲያን ወይም የተማሪዎች ህብረቶችን ስለማግኘት
 • እግዚአብሔርን ይበልጥ ለማወቅ የቀረበ ግብዣ
 • ስለ እግዚአብሔር እንዴት መናገር ይቻላል?

ከእያንዳንዱ ኢሜይል ከእግዚአብሔር ጋር ያለህን ህብረት እንድትረዳና እንድታውቅ ይረዳሃል። የሚቀጥለውን ፎርም በመሙላት የመጀመሪያውን ኢሜል በጥቂት ደቂቃ ታገኛለህ።

“የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ” በኢሜል ይመዝገቡ።

ጥያቄ አለዎት?

ጥያቄዎትን ልንመልስ እንፈልጋለን:: አብሮን በሚሰራው ድረ-ገጽ (habeshastudent.com) ላይ ያለን የኢሜይል ፎርም ነው የምንጠቀመው::

Copyright © 2024. Made by Great Commission Ministry Ethiopia.