ኢየሱስ ክርስቶስን

ወደ ህይወትዎ እንዲገባ ለመጠየቅ ስለወሰኑ እንኳን ደስ አሎት::

ይህ ሀይማኖት ቢሆን ኖሮ አንድ ሰው ብዙ አይነት ህጎችን፣ ስርዓቶችን እና የሚጠበቅባችሁን ነገሮች ምናልባትም ብዙ የምትገዟቸውን ነገሮች እንዲሰጣችሁ ትጠብቁ ነበር። ነገር ግን ኢየሱስን ወደህይወታችሁ እንዲገባ ስትጠይቁ ሀይማኖትን አይደለም የተቀላቀላችሁት። ይልቁንም ከእግዚአብሔር ጋር ህብረትን ነው የጀመራችሁት። ያ በጣም የሚያስደንቅ ነው። ምናልባት እግዚአብሔርን የበለጠ እንዴት ማወቅ እንደምትችሉ እያሰባችሁ ሊሆን ይችላል።

ተከታታይ ትምህርቶች

የኢ-ሜይል ተከታታይ ትምህርት

ይጀምሩ

ui/ux review check
የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ

አስራ ሁለት ተከታታይ ትምህርት ወዳለበት፣ ወደ መጀመሪያው ኢ-ሜይል እንኳን ደህና መጣህ!ይህ ኢሜል በቀጥታ ላንተ በግል የሚላክ ነው።

ui/ux review check
የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ጥናት

ከእግዚአብሔር ጋር ይበልጥ እንደትተዋወቁ ብሎም በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ እድገት እንድትቀጥሉ ተከታታይ የኢሜይል ትምህርት ነው።

ጥያቄ አለዎት?

ጥያቄዎትን ልንመልስ እንፈልጋለን:: አብሮን በሚሰራው ድረ-ገጽ (habeshastudent.com) ላይ ያለን የኢሜይል ፎርም ነው የምንጠቀመው::

እንርዳዎት

ለማደግ እና እግዚአብሔር እንዲጠቀምዎ ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለብዎ የሚረዳዎት ሰው ከፈለጉ, እባክዎን ኢሜይል ያድርጉልን::

ገና ክርስቲያን ለመሆን ካልወሰኑ እና ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት ህብረት መጀመር እንደምትችሉ ማወቅ ከፈለጋችሁ, ይህንን ይጫኑ habeshastudent.com

Copyright © 2024. Made by Great Commission Ministry Ethiopia.