ኢየሱስ ክርስቶስን

ወደ ህይወትዎ እንዲገባ ለመጠየቅ ስለወሰኑ እንኳን ደስ አሎት::

ይህ ሀይማኖት ቢሆን ኖሮ አንድ ሰው ብዙ አይነት ህጎችን፣ ስርዓቶችን እና የሚጠበቅባችሁን ነገሮች ምናልባትም ብዙ የምትገዟቸውን ነገሮች እንዲሰጣችሁ ትጠብቁ ነበር። ነገር ግን ኢየሱስን ወደህይወታችሁ እንዲገባ ስትጠይቁ ሀይማኖትን አይደለም የተቀላቀላችሁት። ይልቁንም ከእግዚአብሔር ጋር ህብረትን ነው የጀመራችሁት። ያ በጣም የሚያስደንቅ ነው። ምናልባት እግዚአብሔርን የበለጠ እንዴት ማወቅ እንደምትችሉ እያሰባችሁ ሊሆን ይችላል።
Scroll down icon

ተከታታይ ትምህርቶች

ተከታታይ ትምህርት

ይጀምሩ

ui/ux review check
የመንፈሳዊ ጉዞ ጅማሬ

አስራ ሁለት ተከታታይ ትምህርት ወዳለበት፣ ወደ መጀመሪያው ክፍል እንኳን ደህና መጣህ!ይህ ትምህርት በቀጥታ ላንተ በግል የሚላክ ነው።

ui/ux review check
የዮሐንስ ወንጌል ተከታታይ ጥናት

ከእግዚአብሔር ጋር ይበልጥ እንደትተዋወቁ ብሎም በመንፈሳዊ ሕይወታችሁ እድገት እንድትቀጥሉ ተከታታይ ትምህርት ነው።

ጥያቄ አለዎት?

በዚህ ይፃፍሉን።

እንርዳዎት

ለማደግ እና እግዚአብሔር እንዲጠቀምዎ ቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለብዎ የሚረዳዎት ሰው ከፈለጉ, እባክዎን ኢሜይል ያድርጉልን::

ገና ክርስቲያን ለመሆን ካልወሰኑ እና ከእግዚአብሔር ጋር እንዴት ህብረት መጀመር እንደምትችሉ ማወቅ ከፈለጋችሁ, ይህንን ይጫኑ habeshastudent.com

Copyright © 2025. Made by Great Commission Ministry Ethiopia.